Translation is not possible.

((የቂን)እርግጠኝነት እና ትዕግስት የሌለው ሰው ፤አእምሮው ቀላል እና ግዴለሽ ነው! ነፋስ በቀላል ነገር እንደሚጫወት ሁሉ በርሱም ላይ ስሜቱ እና መጥፎ ፍላጎቱ ይጫወቱበታል❕)

📚 አት– ቲብያን ፊ አቅሳም አል– ቁርኣን (1/88)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group