2 years Translate
Translation is not possible.
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
እነኚህ በግሩፕ ሆነው ቱርክን እየጎበኙ ያሉ
የዩናይትድ ኪንግደም(እንግሊዝ) ዜጎች ወደ
ተፈጥሯዊው ዕምነት (እስልምና) የተመለሱ ሰለምቴዎች ሲሆኑ እስልምና እንዴት▶️▶️
☪️ለህይወታቸው መፍትሔ እንደሆናቸው፤
☪️የሕይወታቸውን መንገድ እንዳስተካከለላቸው፤
☪️ከስልቹ ሕይወት እንዴት ነፃ እንዳወጣቸው፤
በፍላጎት፥በአድናቆት እና በተነቃቃ መንፈስ ሲናገሩ
ስሙትና ከራሳችሁጋር ስብሰባ ተቀመጡ‼️(3 ደቂቃ)
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group