Translation is not possible.

ያ አላህ የረመዳን ጾም ዘንድሮም ላጤ ሆኜ መጾም አልፈልግም ያ ራህማን በእኔ ክፋት ሳይሆን ባንተ ራህመት እና እዝነት ይሁንብህ ኢላሂ አንተ ስትሰጥ አይቸግርህ በአዘል ባይከተበልኝ እንኳ ዛሬ ተከትቦልኝ ሁሉ ነገሯ የተሟላ ሷሊኋን ነብስያ የሌለባትን አላህን የምትፈራ ኢማን ያላትን ለሁሉ ነገሬ የምትበጀኝን እናት አባቷን የመረቋት ወላድ የሆነችዋን እግር እርጥቧን ማህጸነ ለምለሟን ሞልተህ አሞላልተህ ዛሬዉኑ ዘውጀኝ አሚን አሚን አሚንንን ያረበል አለሚን😘😘😘

Send as a message
Share on my page
Share in the group