Translation is not possible.

ዱንያ አሉ ውዱ ነብያችን ሙሐመድ ﷺ አረንጓዴና አታላይናት አላህም በዚህ ምድር ላይ እናንተን ተክቶ ይመለከታቿልና:

ዱንያን ተጠንቀቁ!!

ሴቶችንም ተጠንቀቁ!!

ይሉናል።

🔸 ታድያ ምትኮቹ አላህ እየፈተነው ያለው እኔና አንተ መሆናችንን ረሳሀው እንዴ

አንተ ከሆንክ ደግሞም ነህ ይህንን ፈተና ዕለፈው ታገስ የዱንያ ብልጭልጭነት አያታልህ

👉 ጀነት 👈ላይ አንተ ከምታስበው እጥፍ እጥፍ ተዘጋጅቷል።

t.me/mesjidalsunnah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group