Translation is not possible.

ነግቶ ሲመሽ እንዲሁም መሽቶ ሲነጋ አላህ ወደሱ እንድትቃረብ እድል እየሰጠህ መሆኑን አጢን።ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ አላህን ብቻ አምልክ፤ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ አላህ ከከለከለው ነገር ራቅ፤ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ ላይ ያበላሸኸውን አስተካክል።ምክንያቱም ቀብር ውስጥ አሁን ላይ ሆነው ያንተን እድል የሚፈልጉ አሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group