ترجمہ ممکن نہیں

♦️ ከቀሳም ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ የተሰጠ መግለጫ

🔹የጡፋን አል አቅሳ ዘመቻ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል

🔹 አቅሷ በጠላት ጦር እንዳይደፈር ለብዙ አስርት አመታት ስንታገል ቆይተናል።

🔹 የክፍለ ዘመኑ ጠንካራ ከተባለው ጦር ፊት ተጋፍጠን የህይወት መብትና የነፃነት አርማን አንግበን የምንፋለም ህዝቦች መሆናችንን ለአለም አሳይተናል።

🔹 ለ83 ቀናት ሙጃሂዶቻችን ከጠላት ጋር ተፋልመዋል አሁንም እየተፋጠጡ ይገኛል።

🔹 የጋዛ ጥቃት ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ከ825 በላይ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ኢላማ አድርገናል።

🔹 ጠላት ተኩሶት ያልፈነዱ ሚሳኤሎችን ሙጃሂዶቻችን መልሰው ወደ ጠላት የማፈንዳት ልዩ ዘመቻን አከናውነዋል። አዎ ሙጃሂዶቻችን ሁሉንም መንገዶች በመጠቀም ገድል እየፈፀሙ ይገኛል።

🔹 ባለፉት ሁለት ቀናት 3 የጠላት ሄሊኮፕተሮችን ኢላማ አድርገናል።

🔹 ቅድሚያ የምንሰጠው ህዝባችን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማስቆም ነው።

🔹 ከህዝባችን ጋር በአንድ ጥላ ስር ሆነን ከነሱ ጋር ቁራሽ ዳቦና አንድ ጉንጭ ውሃ በጋራ ተካፍለን እንመገባለን።

🔹 በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ሳይቆም የምንቀበለው የእስረኛ ልውውጥም ሆነ ስምምነት አይኖርም።

♦️ሙጃሂዶቻችን የጠላት ወታደሮችና ተሽከርካሪዎች ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን የሚያሳዩ ብዛታቸው የበረዶ ግግር ያህል የሆኑ በርካታ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን አሰራጭተናል።

🔹 የሰብአዊ መብት በሚል ሽፋን ሠይፍ የጨበጡ የውሸት ተቋማትን ሁሉ ጋዛ አጋልጧል።

🔹 በጥቅምት 7 የተተከለው የዚህ ወንጀለኛ ጠላት የሽንፈት ምስል በህዝባችን ህሊና ውስጥ ተተክሎ ለዘመናት ይኖራል ህዝባችንም አንገቱን ቀና አድርጎ በድል አድራጊነት ይወጣል።

ይህ ጂሃድ ነው ድል አሊያም ሸሂድነት

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group