Translation is not possible.

በየትኛውም ዓለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ሁሉ ቢገናኙ፦

የአላህን ሰላምታ መለዋወጥ ይችላሉ

አላህ ማን እንደሆነ ያውቃሉ

አዛን ምን እንደሆነ ያውቃል

ቁርአንን በአንድ ላይ መቅራት ይችላሉ

ሶላትን በአንድ ላይ ያለ ምንም ልዩነት መስገድ ይችላሉ

እንዲሁም ሌሎች አምልኮወችንም አንድ ላይ ተግባብተው መፈፀም ይችላሉ

ልክ እንደዚሁ በዓለም ላይ የሚገኙ የሌሎች እምነት ተከታዬችስ ቢገናኙ?

ሁሉንም ተግባብተው መፈፀም ይችላሉ?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group