Translation is not possible.

ካገባክብኝ እራሴን አጠፋለሁ‼️

#سئل العلامة ‎#ابن_باز عن امرأة قالت لزوجها: لو تزوجت عليّ سوف اقتل نفسي؟

ጥያቄ ፦

አንዲት ዕንስት ለባለቤቷ ለወደፊቱ በእኔ ላይ ብታገባ እራሴን አጠፋለሁ (እገላለሁ።) ብላ አለችው❗️

📝أجاب رحمه الله: لا يلزمه أن يطيعها، وله أن يتزوج ثانية وثالثة ورابعة، ولو قتلت نفسها، فإلى النار، الإثم عليها، والشر عليها، وقاتل نفسه توعده الله بالنار.

نور على الدرب (٣٦٦/٢١)

መልስ ፦

🔥 እሺ ብሎ ሊታዘዛት ግድ አይለውም !!!

✅ ለርሱ ሁለትም ፣ ሦስትም ፣ አራትም ማግባት አለለት !!!

🔥🔥🔥 እራሷን ከገደለች ወደ እሳት ነች‼️ወንጀሉ በራሷ ላይ ነው !!! ክፉቱ በራሷ ላይ ነው !!!

🔥 የራሱን ነፍስ የሚያጠፋ አላህ በእሳት ዝቶበታል‼️

(ኑሩን አለደርብ (21/366)

((( ኢማም ኢብን ባዝ )))

Send as a message
Share on my page
Share in the group