Translation is not possible.

#አጃዒብ ወገራዒብ!

   ከዓለማችን አጥቢ ፍጡራኖች ትልቁ #አሳ_ነባሪ ወይም በፈረንጅኛው #Whale  🐋 የሚባለው በውቅያኖስ ውስጥ የሚኖር የአሳ ዝርያ ነው። በቅዱስ ቁርዓናችን ነቢዩላህ ዩኑስን (ዐለይሂ ሰላም) እንደዋጣቸው ቂሳው የተወሳለት ማለት ነው።

   ይህ እጅግ ግዙፍና አጥቢ እንስሳ አስገራሚ የሆነ ባህርይ አለው ሴቷ አሳ ነባሪ ጡት ቢኖራትም እንደሌሎች እንስሳት ወይም የአሳ ዝርያዎች ለልጆቿ ጡቷን አታጠባም ይልቁንም ልጇ ጡት ሲፈልግ እዛው ወሀው ላይ ልጇ አጠገብ ትለቅለታለች ወተቱ ውሀው ላይ ይንቆረቆራል  የአሳ ነባሪ ወተት high - fat content በፋት በቅባት በጣም የበለፀገ ስለሆነ እንደ ሌሎች ወተት ከውሀ ጋር አይቀላቀልም። ከዚያም ልጇ ከውሀው ላይ የረጨችውን ወተት ይጎነጨዋል። #ሱብሃን_አላህ

Via አቡ ሙስዓብ#አጃዒብ ወገራዒብ!

Via አቡ ሙስዓብ

Send as a message
Share on my page
Share in the group