Tidak bisa diterjemahkan.

"ወፎቹ እንኳን ዝምታ በሰፈነበት ስፍራ ጥንድ ሆነው ተቀምጠው ሳይ እንድቀና አድርገሽ ተውሽኝ።"

ሸይኽ ሙሃመድ አል-ገዛሊ ከሚስታቸው ጋር ለሰላሳ አመታት ነበር የኖሩት። "አለማችን ላይ ካሉ ጥንዶች ሁሉ እጅግ እድለኞቹ ሆነን ኖርን።" ይላሉ ሸይኹ። በችግር የተፈተነ፤ በድሎትም የታጀበ ኑሮን ኖሩ። ዘጠኝ ልጆችንም ወለዱ። ሁለቱ በህይወት እያሉ ለአላህ አደራ ሲሰጡ ሰባቱ በህይይወት ቀሩላቸው። ባለቤታቸውም ብዙ ሳይቆዩ አለፉ። ሸይኹም በመሪር ሀዘን ተዋጡ። ሀዘናቸውን በሚከተለው ቃል ገለፁት:-

"ባስለቀሰውና ባሳቀው፤ ህያው ባደረገውና በገደለው፤ ትዕዛዛት ሁሉ በእጁ በሆነው አምላክ ይሁንብኝ ወፎቹ እንኳን ዝምታ በሰፈነበት ስፍራ ጥንድ ሆነው ተቀምጠው ሳይ እንድቀና አድርገሽ ተውሽኝ።"

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup