Translation is not possible.

ከአብደላህ ቢን የዘር رضي الله عنه ተይዞ እንዲህ ይላል

أنَّ رَجُلًا قَالَ يَارَسُولَ اللَّه إنَّ شَرَالِٔعَ الاسلَامِ قَدْكَثُرَث عَلَيَّ فَأخْبِزنِي بِشَيْءٍ أَتَشَبَّثُ بِهِ قَالَ لَا يَزَ ال لِسَانُكَ رَظبًا مِنْ ذِكْرِ اللهِ

አንድ ሰው የአላህ መልእክተኛ صل الله عين وسلم ሆይ! የኢስላም ድንጋጌዎች በዝተውብኛል አንድ አጥብቄ የሚይዘውን ነገር ይንገሩኝ ሲላቸው። ምላስህ አላህን በማውሳት ከመርጠብ አይወገድ አሉት።

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 📚٣٣٧٥

ኢብኑልቀዩም رحمه الله እንዲህ ይላል

إنّ مُدمن الذّكر يَدخلُ الجّنة وهَويضحك

ዚክር አላህን ማውሳት ላይ የዘወተረ የሙጥኝ ያለእሱ እየሳቀ ጀነት ይገባል።

📚አልዋቢሉ ሰይብ ٧٤

Send as a message
Share on my page
Share in the group