Qumuqta qilghuchi yo'q.

ይሄን ድል ባልነግራችሁማ ይቆጨኛል !!

እስራኤል አብዝታ የምትተማመንበትና ቁንጮው የጦር ክፍል የሆነው የጎላን ብርጌድ ጋዛ ውስጥ በሀማስ በደረሰበት ከፍተኛ ሽንፈት ጋዛን ለቆ ወጥቷል ።

ጎላኒ ብርጌድ የሀማስ ዋና ይዞታ ናት የምትባለውን ሹጃኢያ የምትባለውን የጋዛ ክፍል ሰብሮ ገብቶ ቦታውን እንዲቆጣጠር ተልእኮ የተሰጠው ቢሆንም ጎላኒ ብርጌድ ግን ተልእኮውን መቋቋም አቅቶት ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወጥቷል ።

ይህ የእስራኤል ጠንካራ ክንድ የሆነው ብርጌድ ካሰለፈው ሰራዊት 40% የሚሆነው በሀማስ ተገድሎበታል ። ይህ ብቻ አይደለም - ሁለት የብርጌዱ መሪዎችም አብረው እዚያው መገደላቸውን ተከትሎ ጦሩ በመዳከሙ እስራኤል ሹጃኢያን ለቃ ለመውጣት ተገዳለች ።

ከፍተኛ የሀማስ ወጥመዳዊ ጥቃቶች የተፈፀሙበት የጎላኒ ብርጌድ በአንድ ጥቃት ብቻ 13 ወታደሮቹን ያጣ ሲሆን ከእስራኤል መመስረት ጀምሮ በወረራዎቿ ከኢየሩሳሌም እስከ ኡጋንዳ የእስራኤልን ዘመቻ የመራው ክፍለጦሩ እጣፈንታው በሀማስ መደምሰስ ሆኗል ።

የጎላኒ ብርጌድ መሪ ኮሎኔል ቶመር ግሪንበርግ ከቀናት በፊት መገደሉ ይታወቃል ።

Seid Mohammad habesha

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group