"አሜሪካ የመንን መዋጋት ትፈልጋለች ግና በአላህ ፈቃድ አሜሪካ አፍጋኒስታንም ቬትናምም ከደረሰባት ውርደት በላይ የመን ላይ ትዋረዳለች "
ይህ የየመን ሁቲዎች የዛሬ መግለጫ ነው ።
የመኖች ለጦርነቱ ዝግጁ ነን ያሉ ሲሆን የመናዊያንም የክተት ጥሪ ታውጆላቸዋል !💪💪💪❤❤❤የመን ብራቮ