Translation is not possible.
❗️የኪዌት ንጉስ❗️
 
ሼህ ናዋፍ አል-አህመድ አል-ጀባር አል-ሳባህ
 
260 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ንጉሳዊ ቤተሰብ ሃብት
 
ከ60 አመት በላይ ከብረት የጠነከረ ስልጣን
 
በአረቡ አለም ፖለቲካ እና በአለም አቀፍ ፖለቲካዊ ጡዘት ውስጥ ብሩህ አእምሮ አላቸው የሚባሉት
 
ሼህ ናዋፍ አል-አህመድ አል-ጀባር አል-ሳባህ በ86 አመታቸው አረፉ
 
አንዳችም ነገር ይዘው አልሄዱም
 
መቃብራቸው ይህ ነው
 
በወርቅ አልታነፀም
 
ከመሬት ከፍ ብሎ አልተሰራም
 
የተለየ አፈር አልቀመሱም
 
ከገንዘብ እና ዝና ጋር አልተቀበሩም
 
ፖለቲካ እና ዝና ከሞት አላስጣላቸውም
 
#zemelak Endrias
 
ከቻልክ አዛኝ ልብ ይኑርህ
ቢያንስ ሰው ልብ ውስጥ ትቀመጣለህ
 
🚸🚸🚸
Send as a message
Share on my page
Share in the group