Табасаранан алхьа кха дац.

ሪዝቅሽ በአሏህ እጅ ነው

ሪዝቅና ለውጥ በስራ ብቻ ቢሆን ኖሮ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሁሉ ተመሳሳይ ገቢና ለውጥ ባሳየ ነበር!!

وَفِى ٱلسَّمَآءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ

« ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡ » አዝ ዛሪያት 22)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group