Табасаранан алхьа кха дац.

#አላህ_ሆይ!! ምን የአይኔ ወንጀልቢገዝፍም፤ ምነው እውር አድርገኸኝ ከዚህ ወንጀል በታቀብኩ አልልህም፤ የምላሴም አመፅ ጥግ ቢደርስም ምነው ዱዳ ሆኜ ክፉ ባልተናገርኩ ብዬ አልመኝም፤ የቀልቤ ወንጀል በርክቶ ይህ ነው ተብሎ የሚቆጠር ባይሆንም እንኳ እብድ ሆኜ ካንተ ፊት ያለ መጠየቅን አልመኝም። ምክንያቱም አንተ አዛኝ፣ ሩህሩህ የሆንክ፣ ተፀፅተው ወደ አንተ ለተመለሱ ባሮችህ ሁሉ #መሃሪ_ጌታ_ነህና_ማረኝ_እልሃለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group