Translation is not possible.
ህይወት አታ ቃና
ህመሙ ቢጠና
ቢበዛ እንግልቱ
ቢረዝም ሌሊቱ
ቢጨልም  በብርቱ
አንቀርም በከንቱ
ምን ሊቀር መንጋቱ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group