Translation is not possible.
ይህን ያውቁ ኖሯል⁉️
  
       🔹 ከጀነት ጓዳ
 
 
➊ ሑር ፦ የጀነት ውስጥ ምርጥ ሴቶቾ
 
➋ አዕራፍ ፦ በጀነት እና በጀሀነም መካከል ያለ ተራራ
 
➌ ፊርደውስ ፦ የጀነት የላይኛው ክፍል
 
➍ ረያን ፦ ጾመኞች ብቻ የሚጠሩበት የጀነት በር
 
➎ ሐሪር ፦ የጀነት ሰዎች ልብስ
 
➏ ሚስክ ፦ የጀነት ውስጥ ሽቶ
 
➐ ትልቁ ጸጋ ፦ በጀነት ውስጥ የአላህን ፊት ማየት
 
➑ ከውሰር ፦ ጀነት ውስጥ ያለ ወንዝ
 
➒ ድሆች ፦ አብዛኛዎቹ የጀነት ነዋሪ የሆኑ ሰዎች
Send as a message
Share on my page
Share in the group