Translation is not possible.

ዛሬ ሻወር ወስደሀል...?

         ሳምንቱን በስራ፣በትምህርት አሊያም በሌላ ነገር አሳልፈናል። በዚህ ውጣ ውረድ ከመድከምህ በተጨማሪ በማወቅም ባለማወቅም የተለያዩ ወንጀሎችን ሰርተሃል። ታዲያ እነዚህ ጥቃቅን ወንጀሎች ሲደጋገሙ ቀልብን ያቆሻሉ።

         ባለፈው ሳምንት ለሰራነው ወንጀል ማበሻ ለቀጣዩ ሳምንት ደግሞ መልካም የኢማን ስንቅ ይሆን ዘንድ ቀልባችን ሻወር ቢወስደስ?

📌 በምን ሻወር እንውሰድ?

  

            🌷 ሰላትን በወቅቱ

   

            🌷 ቁርአን በስርአቱ

    

            🌷 ንብብ ከየአይነቱ

            🌷 ዱዐን በመስፈርቱ

                            +

           🌷 ከቤተሰብህ ጋር ቆንጆ ግዜን አሳልፍ

Send as a message
Share on my page
Share in the group