Translation is not possible.

አይኔ  ቃል አጥቶ ማልቀስ ሲሆን ስራዉ

አፌም  ተንተባትቦ  መናገር ሲያቅተዉ

የዉስጤን የእንባዬን በአንቺ እከትባለሁ

ሁልጊዜም አልጣሽ እኔ ወድሻለሁ

🥀🖊ብዕርነቴ.....

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group