2 years Translate
Translation is not possible.
[  ] አይወርድም ሰንደቅሽ !
በአይሁዶች ጭቆና አይጠፋም ታሪክሽ፣
የፈጠረሽ አምላክ አላህ ነው ጠባቂሽ ፣
አለም ብትናወጥ አይወርድም ሰንደቅሽ ።
ጭቆናሽን አይቶ አለም ቢተውሽም ፣
የሙስሊሙ ኡማ መቸም አይረሳሽም ።
ከልቦናችን ውስጥ ደምቀሽ ተፅፈሻል፣
በልጆችሽ ፅናት በደምሽ ደምቀሻል።
የአቅሷ ሚናራ ይታያል በሩቁ ፣
ተከቦ በወጣት በኒያ የሰው እንቁ ።
ህፃን አዋቂዋ ጀግና ነው ይገርማል ፣
ግን ላስተዋለ ሰው በጣም ልብ ያደማል፣
አቅሷን ሊቆጣጠር አይሁድ ይፈርማል ።
ያኩሪ ድል ባለቤት የጀግርነት አርማ ፣
ተከብረሽ የቆየሽ በልጂሽ ደም ፊርማ ፣
የኢስላም ሀይማኖት ሞገስና ግርማ ፣
የየዋሆች ምዲር የደግነት ማማ ።
ፍልስጤን !
ታይቶ እማይጠገብ የታሪክ አሻራ ፣
ያ‼መስጂደል አቅሷ ያ‼ቁበተ ሰኽራ ።
ነቢ (ሰ. ዐ . ወ )ከጂብሪል ጋር ሰማይ የወጡበት ፣
ብዙ ነብያቶች የተፈጠሩበት ፣
ተውሒድና ሱናን ያስተላለፉበት ።
ታሪክሽ ይኖራል ሁል ጊዜ ሲታወስ ፣
በአማኞች ልቦች ውስጥ ዘላለም ሲላወስ ።
አንችን ቢደፍሩሽም የእናት ጡት ነካሾች፡ ፣
የአላህ፤የነቢ፤የአማኝ ጠላቶች ፣
የተንኮል ኮረጆ አይሁዳን እርኩሶች፣
የስራኤል ከርከሮ የአሜሪካ ውሾች ።
መጠጊያ አጥተው ያኔ ሒትለር አባሯቸው ፣
ስድስት ሚሊየኑን እንደ በግ አርዷቸው ፣
ሲደነባበሩ አለም ጨልሟቸው ፣
መሔጃና መውጫው ግራ ሲገባቸው ፣
በዕዝነትሽ አንች አስጠግተሻቸው ፣
ይሔው ዛሬ ለአይሁድ ሆንሽ ጠላታቸው ፣
አወ አንች ነሽ ዛሬ የጦር አውድማቸው ።
ፍል_ስ_ጤ__ን‼
ግን አብሽሪ አቅሷ አንች እንዳታስቢ ፣
ለጠላቱ መቅጫ፤
ሲዖል ተዘጋጂቷል አይራራም ረቢ ፣
አይርቅም ቅርብ ነው አላህ ሲታረቀን ፣
መውጣትሽ አይቀርም ፣
ከአይሁዶች ጭቆና ከዚህ ከሰቀቀን፡
ሽንፈት የአይሁድ ነው፤
ድሉ የሙስሊም ነው አይቀርም አንድ ቀን ።
  በኑረድን አል–አረቢ✍️
Send as a message
Share on my page
Share in the group