Translation is not possible.

قال ابن القيم رحمه الله:-

جعل الله سبحانه العينَ مرآةَ القلب، فإذا غضَّ العبدُ بصَرَه غضَّ القلبُ شهوتَه وإرادتَه، وإذا أطلقَ بصرَه أطلقَ القلبُ شهوتـه .

المصدر :[إغاثة اللهفان:47/1]

«ምንም አይነት እንከን የማይደርስበት አምላካችን አላህ … ዐይንን የልብ [ማሳያ] መስተዋት አድርጓታል። ስለዚህም አንድ የአላህ ባርያ አይኑን ሰበር ሲያደርግ ስሜቱም ፍላጎቱም ሰበር ይላል። ዐይኑን ልቅ ሲያደርገው ደግሞ ልብም ስሜቱን ልቅ ያደርገዋል።»

📚【ኢጋሰቱ-ልለህፋን: 1/47】

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group