❌የአህመዲን ጀበል ጉድ ስሙልኝማ❌
❌መስጅዶች ድህነትን እያመረቱ ነው❌ይለናል።
ድምፁ መሀል ላይ ነው የምታገኙት👆
⭕️በባለፈው ሰለፍያ የሚባል ነገር የለም ብሎ ከሼይኽ ፈውዛን ንግግር አገናኝቼ አቅርቤላችኋለሁ ይህም በድጋሚ ከላይ ፖስቼዋለሁ።
አሁን ደግሞ ይህንን ሀዲስ በመቃወም በአዲስ ጥፋቱ ብቅ ብሎልናል።
وعن سَهْلِ بنِ سَعْد السَّاعديِّ ، رضي اللَّه عنه ، قال : قال رسول اللَّه ﷺ : « لَوْ كَانَت الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّه جَنَاحَ بَعُوضَةٍ ، مَا سَقَى كَافراً منْها شَرْبَةَ مَاءٍ » رواه الترمذي . .
⭕️በአንድ ድንጋይ ሁለት ጥፋት⭕️
⚠️1ኛ.የተከበረውን የላቀውን የማይሻረውን የነብዩን ሀዲስ መካድ ማንቋሸሽ
⚠️2ኛ. የተከበሩትን የአሏህ ቤቶች ከዕባንም ጨምሮ ማዋረድ
በዚያም ላይ ኡስታዝ ነኝ ይላል።የነብዩን ሀዲስ እንደ ውርደት እንደ ደህነት አምራችነት እየቆጠረ❗️
የአለም ሀይማኖቶች 99 ፐርሰንቶቹ የዱንያን ዋጋ ቢስነት ያስረዳሉ።አህመዲን ጀበል ግን በተቃራኒው ሆኖበታል።
አሏህ ይምራው❗️
አዎ ዱንያ አሏህ ዘንድ የትንኝ ያክል ክንፍ የላትም ጫወታና ዛዛታ ብቻ ነች
ይህም ሲባል እንደ እከ ለሽ ብለህ ተኛ አልተባልክም❗️
ۖ وَلَا تَنسَ نَصِيبَكَ مِنَ الدُّنْيَا ۖ
«ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ፡፡
ይህ ነው የተባልነው።
አንዱ በዱንያ ሲካሰስ ኖሮ ኖሮ ሲሞት "ፃፍ ፃፍ" እያለ ህይወቱ አለፈ ይባላል።
አንዷ የምትወዳት ሏሟ ሞታባት "ላሜ አምጡልኝ" እያለች ህይወቷ አልፏል ይባላል።
አህሜ ደግሞ በዱንያ አስክረህ መጨረሻችን እንዳታበላሽብን❗️
እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም....
https://t.me/OfficialDemas/3221