Translation is not possible.

❌እነዚህ አጭበርባሪ ድርጅቶች ናቸው❌

ከድርጅቶቹ ደግሞ በአዲስ ስሙ ቀይሮ የመጣው Ultralife ይባላል።

⭕️ቲያንስን

⭕️አልፋ ብሬክስ

⭕️ኢትኬር

⭕️Ultralife

❌አጭበርባሪ ድርጅቶች ናቸው❌

በዚህ ድርጅት የገባችሁ እኔም ገብቼ ነበር።

🅾በገባሁ ሰአት በሀሳብ ቅንጡ መኪናዎች ስነዳ ለጉብኝት ወደ አውሮፓ ሀገሮች ስሽከረከር ይታየኝ ነበር።

ለካስ ከድርጅቱ ወጥቼ ስነቃ ባዶ ህልም ነው።በህልሜ ደግሞ እንዳይመስላችሁ አደራ❗️

ብዙ ኒቃሚስት እህቶች እዚህ ድርጅት ውስጥ አሉ።እንዲሁም ፂም ያላቸውና ያሳጠሩ ወንዶችም ለገበያው ማሻሻጫ ሙስሊሞችን መሸወጃነት ገብተው እየሰሩ ይገኛሉ።

ይህ ድርጅት ሰዎች ይዘጋልን ብለው እየጮሁ ነውና

አልፋ ብሬክስ እንዴት ሀብታም መሆን እንዳለብህ ምናምን እያሉ ይሰብኩሀል።

ስሙ ቀይሮ መጣ እንጅ ቲያንስ እራሱ ነው። ቲያንስ ህገ ወጥነቱ በመንግስ ተረጋግጦ ተዘግቶ ነበር።

እንደማይቻል ምልከታ እሰጣችኋለሁ።

❌ይገርማቹኋል ኒቃም የለበሱት ሴቶችና ፂም ያላቸውና ልብሳቸውን ያሳጠሩ ወንዶችን ሳገኝ ቶሎ የመጣልኝ ሀሳብ ኦ! ይቻላል ማለት ነው እነዚህም ገብተዋል እኮ❌ ነው ያልኩት።

በውስጡ ያለው ነገር ለመፃፍ መንዛዛት ስለሚሆንብኝ ተውኩት።

ዛሬ አንድ የዩንቨርሲቲ  ሙስሊም ሰው ተጠያይቀን በ14120 ብር ተመዝግቦ ገብቶ ብዙ ሰዎችም አስመዝግቦ ነበር ስነግረው እኔስ ከዛሬ ጀምሬ እወጣለሁ ስለሌሎቹ ያስመዘገብኳቸው እየጨነቀኝ ነው ብሎኛል።

እንግዲህ አላህ ያግዘው ለሌሎቹም👇

የፕሮግራሙ አሰረጫጨት ሙስሊሞችን

በሞባይላችሁ ያሉትን ሰዎች አድ አድርጉ

15 ሰዎች ስነግራቸው ወጥተዋል።

👇👇👇👇

ሌሎቻችሁም ፃፉልኝ

👆👆👆👆

አድ

አንድ

ለአንድ

ሆነን

እንድንቀጥል

በዚህ ሊንክ አድ ይደረግ እላችሆለሁ

👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Dimase_11

👆👆👆👆👆👆

image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group