Translation is not possible.

ይሄ ሰውየ ሜጄር ናኢም አፍኺ ይባላል ። ከእስራኤል ጦር እጅግ ምርጡ የስናይፐር ተኳሽ የተባለለት ነው ። የጎላን ብርጌድ ስናይፐር ዩኒት ኮማንደርም ነው ። እናም ይህን የስናይፐር ቡድን እየመራ ጋዛ ገባ !

እና የዚህ አረመኔ መጨረሻ ምን ሆነ መሰላችሁ ?

በሀማስ ስናይፐር ተኳሽ ጋዛ ላይ በአፍጢሙ ተደፋ !! ምርጥ የተሰኘው የወራሪዋ ስናይፐር ማን በምርጡ የሀማስ ስናይፐር ተኳሽ አናቱ ተበተነ !

የሀማስ ሙጃሂዶችን መግጠም ከላይ በጦር ጄት ቦንብ ህፃናት ላይ እንደማርከፍከፍ ቀላል አይደለም !

በነገራችን ላይ ሀማሶች እየገደሉ ያሉት አብዛኛዎቹ የእስራኤል ጦር አባላት አመራሮች ናቸው !

Send as a message
Share on my page
Share in the group