Translation is not possible.

እስራኤል ነገሮች ከእጇ እየወጡ ነው ። ባለፉት ሶስት ቀናት የደረሰባት ኪሳራ ደግሞ በንደትና ብስጭት የምታደርገውን አሳጥቷታል ።

የእስራኤልን ጦርነት የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ቤኒ ጋንትዝ እና መከላከያ ሚኒስትሩ ዮአቭ ጋላንት ስብሰባ ላይ መስማማት አቅቷቸው በፀብ ተበትነዋል ።

ባለፉት 10 ቀናት ብቻ ከ 180 በላይ ታንኮችንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ያጣቺው እስራኤል የጋዛ ምድር ለወታደሮቿ ሲኦል ሆኖባቸዋል ።

ከትላንት ወዲህ ብቻ 40 ወታደሮቿ ተገድለዋል ። ዛሬ ማምሻውን ብቻ ሀማስ ባጠመደው ወጥመድ 15 ወታደሮችን በማጥመድ ወጥመዱ ከገቡ በሗላ ሀማሶች ሂደው ቼክ ሲያደርጉ ሁለቱ ብቻ ተርፈው የነበረ ቢሆንም ሁለቱንም እዚያው ጨርሰዋቸው 15ቱንም ጨርሰዋቸው ወደ ካምፓቸው ተመልሰዋል ።

ሀማስ በሁሉም የጋዛ ክፍል ከፍተኛ ውድመትን በእስራኤል ላይ እያደረሰ ነው ። እስራኤል በሁሉም ግንባር ከፍተኛ ሽንፈትና ኪሳራን እየተከናነበች ነው ።

ሀማስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ገና ወደ ጦርነቱ ያልገቡና ተራቸውን የሚጠብቁ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙጃሂዶች አሉን ሲል ለፍልስጤማውያን አብስሯል !

ህዝቦቻችን ሆይ ሶብሩ ታገሱ ድል ለእኛ ትሆናለችና ! ሲል ሀማስ ዛሬ ገልጿል !

Send as a message
Share on my page
Share in the group