Translation is not possible.

የሃማስ መሪ የ7 ኦክቶበር መሃንዲስ ጀግናው ያህያ

አል ሰንዋር ለ24 አመት ያህል በእሰራኤል እስር ቤት

በነበረ ግዜ አንድ የእሰራኤል የደህንነት ጀነራል ማይከል

ኮቢ የሚባል እስራኤላዊ እንዲህ ይላል ...

❝እኔ ለያህያ አል ሰንዋር ከ180 ሰአት በላይ ምርመራ አድርጌለታለሁ ... እና አንድ ቀን እንዲህ ብዬ ጠየቅኩት «አንተ አሁን እድሜህ 28 , 29 አከባቢ ደርሰሃል እስካሁን ለምን ሳታገባ ቆየህ?» ብዬ ጠየቅኩት በጣም የሚገርመው የሱ መልስ «እኔ ሃማስን አግብቼያለሁ ለኔ ሃማስ ሚስቴ ናት ፤ ልጆቿ ልጆቼ ናቸው። ለኔ ሃማሰ ሁሉም ነገር ነች!» አለኝ! አያችሁ ሰውዬው ያለውን ቃል አልረሳም ከእስር ቤት ወጥቶ የሃማስ ልጆችን ሰብስቦ አሰተምሮ አሁን ከኛ ጋር እየተዋጋ ይገኛል።❞ ብሏል!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group