በተርቢያ የታነፀች ፍልስጤማዊት ከፍርስራሹ ስር ሲያወጧት ቁርአኗን እንደታቀፈች ነበር። አልሒፍዙል ሙየሰርን ይሰኛል። ቁርአንን በቀላሉ ለመሐፈዝ የሚረዳ። አዎ እርሱን አጥብቃ እንደያዘች ከመሬቱ ተጋደመች። አላህ ከሸሂዶች ጎራ ይመድባት ቀብሯን ኑር ማረፊያዋንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላት።