Çeviri imkansız.

ሸይኽ ዑሠይሚን رحمه الله تعلى እንድህ አሉ:-

አሸናፊና የላቀ ለሆነው ጌታ ሃይማኖት እውቀትን ማሰራጨት... ባአሏህ መንገድ ላይ ትግል (ጀሃድ)ከሚያደርጉት ትሆናለህ። ምክኒያቱም አንተ በእውቀትህ ልቦችን ትከፍታለህ። ልክ ሙጃሂዶች(ታጋዬች)አንድት ሃገርን በእምነት በመሳሪያቸው እንደሚከፍቱት ሁሉ አንተም ከነሡ ትመደባለህ!!!

📚 [شرح دعاء القنوت /ص ١٢]

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş