Translation is not possible.

ነብዩላህ ሙሳና ሀሩን በፊርአውንና በአጋሮቹ ላይ ለተከታታይ 40 አመታት ያክል ዱአ አድርገዋል በነብይ ደረጃ ለ40 አመት ያክል አስቡት እኛስ? የአላህ ቃል ተፈፃሚ ነው ለዘግይ ይችላል እንጅ ድሉ ለሙስሊሞች ነው

አላህ ሶብሩን ይሰወጠን ኢማናችንን እምናጠናክር ያድርገን በዱአችንን በኢማናችን ላይ እንጠናከር ያኡመተ ሙሀመድ ሰ አ ወ

ግፍ መልቶ ሲፈስ ግፈኞች የልብ ልብ ይሰማቸዋል ከእነሱ በላይ ማንም እንደለለ አድርገው ያስባሉ የበላይ ነን ይላሉ ግን የአላህ ሁሳኔ ሲመጣ ያኔ ማንነታቸው ያውቃሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group