Translation is not possible.

ሂክማ በድሩ እባላለሁ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝቻለሁ፡፡ ለመመረቅያ ጽሑፍ ያቀረብኩትን የህፃናትን መብት ከአለማዊ እና ሸሪዓዊ ሕግ ጋር ያለውን ምልከታ በመጻፍ መልክ ለአንባቢ በሚመች አቀራረብ ለህትመት ማብቃቴ ይታወሳል። በህግ ሙያ ስራ ላይ ያገኘሁትን ልምድ በማጠናቀር መጽሐፉ በዋናነት ሕጻናት ላይ ትኩረት ቢያደርግም ሴቶችን እና ወላጆችን የሚመለከቱ ጉዳዮችም በስፋት ተዳሰዋል።

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያ እትሙ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሲሆን አሁን ላይ በ PDF መልክ ቢሆን እንኳ አዘጋጂልን በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀረበልኝ መሰረት ውብ በሆነ መንገድ እነሆ አዘጋጅቼዋለሁ።

👉ከገቢው 25% የሚሆነው ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት እና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋዊያን የሚውል ነው። ጠቃሚ እውቀትን በመገብየት የመልካም ሥራ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል::                                    

ይህን ጠቃሚ የሆነ እውቀት የያዘና ብዙ የተለፋበትን መጽሐፍ ለማንበብ የወደዳችሁ 100 ብር/10$ ከታች በተቀመጡት አካውንቶች በአንዱ ካስገቡ እና ደረሰኙን ከላኩ መጽሐፉ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። @hikbedr or @hikmetulahbedredin በሚል የቴሌ ግራም አካውንት ወይንም በስልክ ቁጥር (0985430115/0913485309) ልታገኙኝ ትችላላችሁ።

http://t.me/hikmetbedru14

👇👇👇

ንግድ ባንክ    

1000483919984

ዘምዘም ባንክ

0002197320101

ሂጅራ ባንክ

1000631650001   

አቢሲኒያ ባንክ

47138418

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group