የአሜሪካን መሬት ሰንጣቂ ሚሳእሎችን ጭምር ተጠቅማ የሀማስን የመሬት ውስጥ መተላለፊያዎች ማፈራረስ ያቃታት እስራኤል የሜዲትራኒያን ባህርን በመጥለፍ ወደ ጋዛ በማፍሰስ የመሬት ውስጥ መተላለፊያዎቹን በውሀ ለመሙላት እየታገለች ትገኛለች ።
ይህ ከስር የምትመለከቱት ቪዲዮ እስራኤል ወደ ዋሻዎቹ ውሀ ማስገባት መጀመሯን የሚያሳይ ነው ።
እስራኤል በዚህ ጦርነት ያልተጠቀመቺው ስልት የለም ። እስካሁን ስኬቷ ንፁሀንን መግደልና የጋዛ ህንፃዎችን ማፈራረስ ነው ። ከዚያ አልተሻገረችም !
በዚህ ውሀን እንደጦር መሳሪያ በመጠቀም ስልትስ ይሳካላት ይሆን ?
አብረን የምናየው ነው !