Translation is not possible.

አይኔ እንደሻው በመመልከት፡

ልቤም ተጠልፎ በስሜት፡

አይንና ልቤ ተጣምረው፡

ግደሉኝ እኔን ተባብረው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group