جندي الإسرائلي الأخلاق الصفر
የኢስራኢል ወታደሮች አኸላቃቸው ምን አይነት የወረደ እንደሆነ ለሁለት አመት ህፃን ልጁ የልደት ስጦታ የፍልስጤማውያንን ቤት ማፈረስ ወይም ለልደት ሰወጦታዋ ብዙ የፍልስጤማውያንን ህፃን ህወት ቀጥፎ ብዙ ህፃናቶችን የቲም ማድረግ እናት ልጅ አልባ ሚስት ባል አልባ አድርጎ ማስለቀስ ነው አጅብ
ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል
ይህ በደም የተጨማለቀ አኸላቀችሁ አንድ ቀን በእናንተው ላይ ይሆናል ኢሻ አላህ