Translation is not possible.

🌹አሰላሙ አለይኩም🌹

           $$$$$$$$$$$$$$$$$$$

አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል:-

«አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ከሚከተሉት ነገሮች መካከል፤ ለሰዎች ያስተላለፈው እዉቀት፣ ሷሊህ የሆነ ልጅ፣

ለሰዎች ያወረሰው የቁርአን መጽሀፍ (ሙስሀፍ)፣ የገነባው መስጅድ፣ ለመንገደኞች ማረፍያ የሰራው ቤት፣ ለተገልጋዮች እንዲደርስ የቀየሰው ወንዝ፣ ከገንዘቡ ለጤናዉና ለህይወቱ

ያወጣው ሰደቃ ከሞተ በኋላ ይከተሉታል» ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል አልባኒም ሀሰን ደረጃ ሰጥተዉታል።

$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$

Send as a message
Share on my page
Share in the group