Translation is not possible.

ትውልድን ሚቀርፁት ሁለት አካላቶች ናቸው

1/ አሳዳጊ ( እናት )

2/ የሀገሩ መስተዳድር

* ልጆቿን አንፃ የማሳደግ ሀላፍትና በእናት ላይ የተጣለ ነው … የልጆች ስብስብ ማህበረሰብ ይፈጥራል … ለዚህ ማህበረሰብ ህግና ደንብ በማበጀት ቀጥተኛውን ጎዳና የተመራ ትውልድ የማፍራትን ሚና መስተዳድሩ ይወስዳል … ሚናው ሚሳካው እናት ሀላፍትናዋን በተወጣችው ልኬት ነው ።

እናት ልጆቿን በተርቢያ ለማሳደግ ( ለልጆቿ ሞዴል ለመሆን ) እሷ እራሷ ማንነቷ የተገራ … ለእውቀት ተኩረት ምትሰጥ አንባቢ ልትሆን ይገባል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group