Translation is not possible.

አላህ ለምንድ ነው የፈጠረን ?

👇

ልንዝናና?

ልንበላ ልንጠጣ?

ዱንያ ላይ ስሜታችንን ለናረካ ?

እሺ ታድያ ለምን ይሁን ?

መልሱ ያውና👇👇

خلقنا الله لعبادته كما قال تعلا ( وما خلقت الجن والإنس إلا ليعبدون)

وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

(ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56)

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡

وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ

(ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 36)

በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡

۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ

(ሱረቱ አል-ኢስራእ - 23)

ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡

۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ

(ሱረቱ አል-ኒሳእ - 36)

አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡

الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَـٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ

(ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 82)

እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፤

ከሀድስ👇👇

وَعَنْ مُعَاذِ بنِ جَبَلٍ رَضِينَهُ عَنْهُ قَالَ : كُنْتُ رَدِيفَ النَّبِيِّ عَلَى حِمَارِ فَقَالَ لِي : « يَا مُعَاذُ ! أَتَدْرِي مَا حَقُّ اللَّهِ

عَلَى العِبَادِ ، وَمَا حَقُّ العِبَادِ عَلَى الله ؟ »

فَقُلْتُ : اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَعْلَمُ !

قَالَ : « فَإِنَّ حَقَّ اللَّهِ عَلَى العِبَادِ أَنْ يَعْبُدُوهُ وَلَا يُشْرِكُوا بِهِ شَيْئاً وَحَقَّ العِبَادِ عَلَى اللهِ أَنْ لا يُعَذِّبَ مَنْ لَا يُشْرِكُ بِهِ شَيْئاً »

فَقُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ : أَفَلَا أُبَشِّرُ النَّاسَ ؟ قَالَ : « لاَ تُبَشِّرْهُمْ فَيَتَّكِلُوا » أَخْرَجَاهُ فِي الصَّحِيحَيْنِ

አላህ «አዘወጀል» እኛን የፈጠረን ወደዚች ምድር የመጣንበት ምክንያት እሱን በብቸኝነት ልንገዛው ብቻ ነው። አእምሮችን ከእንስሳት የተለየው  ስለምናስብ ስለምናገናዝብ ነው። አማ እንስሳቶችም እኮ ይበላሉ፣ ይጠጣሉ ፣ይተኛሉ፣ ይነሳሉ ፣ ይሞታሉ ሀከዛ እኛም እንደዚሁ ነን‼️ ነገር ግን የሰው ልጅ በአእምሮው  በአስተሳሰቡ  ከእንስሳት ይለያል‼️

የሰውን ልጅ አላህ አክብሮ ፈጥሮታል‼️

ለዚህም ነው ጌታችን እንድህ ይላል፦

ولقد کرمنا بنی ادم

የሰውን ልጅ በእርግጥ አክብረነዋል ይላል።

ረቡና አዘ-ወጀል  ይሄን ጌታ አጥርተህ ልታመልከው ግድ ይለሀል ሲቸግርህ ሲያምህ ነገሮች ሁሉ ሲከብዱብህ ለጌታህ ብቻ ንገረው ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ብቻነው ያለው። ለጌታህ የሚገቡ ዒባዳወችን ለሠው አትስጥ‼️ አላህ ብቻ ማድረግ የሚችለውን ነገር የሰውን ልጅ አድርግልኝ እያልክ አትጠይቅ‼️

ምክንያቱም ሰው እንዳተው ምንም ማድረግ የማይችል ደካማ ፍጡር ነው።

ጌታህን ጥርት አድርገህ/ ሺ አምልክ/ኪ

እከሌ ሸኽ እከሌ ወልይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት  መጣራት መለመን እራስን እሳት ላይ መወርወር ነው

ከአላህ ውጭ ማንንም አትጣራ አላህን ጥርት አድርገህ አምልክ ዒባዳወችን ሁሉ ለጌታህ ብቻ አድርግ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group