Translation is not possible.

🎚️አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው።

✅ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ!

➡️10 ዓመት እኮ ረጅም ጊዜ ነው የሚል ካለ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ አስረጂ አያስፈልገውም! ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳትል አሁኑኑ ጀምር!

Send as a message
Share on my page
Share in the group