Translation is not possible.
ሞት ማለት መለያየት አይደለም በእርግጥ በ አኼራ እንገናኛለን መለያየት ማለት ግን አንዳችን በጀነት ሆነን ሌላው በ ጀሀነም ሲሆን ነው ጌታየ ሆይ ከወዳጆቻችን ጋር በጀነት አሰባስበን
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group