6 month Translate
Translation is not possible.

ሙጅሪሞቹ ልጆቻቸውን ወላጆቻቸውን ገደሉባቸው አላህ ይግደላቸውና፣ መኖሪያዎቻቸውን ከተማቸውን በቦንብ አፈራረሱባቸው አላህ ዱንያ አኼራቸውን ያፈራርስባቸው።

ግና ፈለስጢኖች ለእነዚህ ከርከሮዎች ለአፍታም ሸብረክ አላሉም። ኃያሉን አላህን የያዘ ለከሀዲያን ይንበረከካል እንዴ? በፍፁም።

በዳዮች በደልና ክፋታቸው እንቅልፍ ነስቷቸው በቁማቸው እየቃዡ ይኖራሉ። የአላህ ሕዝቦች ግን ሁሉን ለዓለማቱ ጌታ ሰጥተው ህይወታቸውን ተረጋግተው ይቀጥላሉ።

ሁሉም ዱንያ ነው። ዱንያ ደግሞ የሙዕሚን ጊዚያዊ መኖሪያው እንጂ የዘላለም ቤቱ አይደለችም። ስለዚህ ህይወት አላህ በፈቀደው መልኩ ይቀጥላል።

አልሐምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም! 🙏

ጋዛ... የአላህ ነስር ከእናንተ ጋር ይሁን!

🇵🇸 💪 🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group