Translation is not possible.

ወሏሂ ሱመ ወሏሂ ሰብርን እና ፅናትን ከፍልስጤማዊያን ውጭ በተግባር አይኔ አላየም ንግግራቸው ሁሉ አልሀምዱሊላህ ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል እንደዛችግር ላይ ሆነው አላህን ሲያማርሩ አትሰማቸውም አላህ አሸናፊ ያድርጋቸው ወርደትና ሽንፈትን አላህ ለነዛ የሰው አረም አይሁዶች እና ደጋፊቻቸው ያድርግባቸው አሜን

Send as a message
Share on my page
Share in the group