Translation is not possible.

ሟች በህይወት ካሉ ሰዎች ምንም አይፈልግ ጉም። በየሳምንቱ ከቀብራቸው ሳርና መሰል ነገሮች ማንሳትና ማፅዳት እንዲሁም ቀብራቸውን ውሀ ማጠጣትም አይሹም። ቀብራቸው በግንብ መገንባትና በድንጋይ ላይ የቁርአን አንቀፅ መፃፍህ ምንም አይፈይድላቸውም። ለአምዋት ቡና ብለህ አፍልተህ ምግብ ሰርተህ ጀባ ብትላቸው እነሱ አይበሉም አይጠጡም።

ከሚዘይሩዋቸው ሰዎች የሚፈልጉትና እሱንም የሚጠቅማቸው ዱአ ማድረግና ለነሱ አስቦ ሰደቃ መስጠት ነው።

          t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group