Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶ እንደሚታወቀው የድናችን መሰረቶች ለመረዳትና ለመተግበር ከሚያግዙ ዋና ቁልፍ ተግባራቶች መካከል አንዱ #ኢልም (ሸሪዓዊ እውቀት) ነው። በመሆኑም ይሄን ትልቅ የድናችንን መሰረት መማር ላልተመቻቸላችሁና የምትማሩበት አጥታችሁ በተስፋ ብቻ ለተቀመጣችሁ እህትና ወንድሞቸ በonline መማር ትልቁና ዋናው አማራጭ በመሆኑ እኛም የሱና ወንድሞቻችሁ ይሄን ስራ ለመስራት ዝግጅታችንን ስለጨረስን ቁርዓንም ሆነ መሰረታዊ የሚባሉትን የኪታብ ቂርዓቶች(ለጀማሪ የሚሆኑ አቂዳና የፊቂሕ ኪታቦች) መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡና እንድትማሩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። http://t.me/Sunah_07

"አላህ መልካም የሻለትን ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል!"

Send as a message
Share on my page
Share in the group