Translation is not possible.

የቺካጎ ጎበዝ የ5ኛ ክፍል ተማሪ ሃምዛ ሰሎም በጋዛ ልጆች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ ሲመለከት በዝምታ ለመቆም ፈቃደኛ አልሆነም። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል 3,010.50 ዶላር ከቤት ወደ ቤት በመሄድ እና ቀለል ያሉ ስራ ጠንክሮ በመስራት አሰባስቧል እንዲሁም ከ1,000 በላይ የአደጋ ጊዜ ምግቦችን ለተቸገሩት ለማድረስ ተዘጋጅቷል

ማሻ አላህ ጀግና

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group