Translation is not possible.

ነብዩ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም አንድ ቀን ሙአዝን እጁን ያዙና አንተ ሙኣዝ ሆይ አሉት እኔ እወድሃለሁ አሉኝ አለ።

ሙአዝ አልካቸዉ ይላል እናት እና አባቴ ፊዳ ይሁንለዎ እኔም እወደወታለሁ አንቱ የአላህ መላእክተኛ አልኳቸዉ ይላል !!

   ፈቅረዎን ከገለፁ ቡሀላ

ሀቢቡና ምን አሉ አደራ እልሀለዉ ያሙአዝ

ሁሌም ከሶላት መጨረሻ ቡሓላ እንዳትተዉ የምነግርህ ዚክር አለ አሉት:-

ከየሶላቱ መጨረሻ  ማለትን እዳትተዉ !!

اللهم اني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك

አላሁመ ኢኒ አላ ዚክሪከ

ወሹክሪከ ወሁስኑ ኢባደቲክ

(ጌታየ ሆይ አግዘኝ አንተን ማስታወስ ላይ

ማመስገን ላይ አሳምሮ ኢባዳ ማድረግም ላይ)

اللهم صل وسلم على نبينا محمد🌹🌹🌹

Send as a message
Share on my page
Share in the group