Translation is not possible.

~ይሄ የغዛ ህፃን የአራት ቀን ተኩስ አቁም ስምምነትን ተከትሎ በመንገድ ላይ እየሄዴ እንድህ ይላል ፦ ሰማዩ ሰላም ነው እንደት ደስ ይላል የመሳሪያ ድምፅ የለም በጣም ደስ ብሎኛል ዱንያ እንድህ ስትሆን ደስ ትላለች ገና ለአራት ቀን ብቻ ነው ይላል የኔ በሻሻ ለማየትም ያሳሳል😪💔 ያለምንም ወንጀል ህፃናትን የምትቀትል ሰሀይና ያአላህ ውርደትን ያከናንባቸው ። ያረብ የወዲዱ ያዘል አርሽ አልመጅድ እንሱር ኢባዴክ ፊ غዛ ያረብ

ለደይቃም አልረሳናችሁም አህባብነ በዱአችን ከናንተ ጋር ነን‼

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group