Translation is not possible.

የተፈጠርነዉ ....!!

የሰው ልጅን ፈጥሯል እንዲሁም ጂኖችን

ሊገዙኝ ነው ብሎ ተናግሯል ጌታችን

የሰው ልጆች እና ጂኖች ምን ሆነዋል

ከተፈጠሩበት አላማ ወጥተዋል

ሰባቱንም ሰማይ ሰባቱን ምድር

ፈጣሪው አላህ ነው አል አዚዙል ጀባር

ሌላ ፈጣሪ ቢኖር ሙሽሪኮች እንዳሉት

ይጠፋ ነበር ሰማይና መሬት

የአርሹ ባልተቤት የጠራ ጌታ ነው

ብቸኛ ፈጣሪ አጋርም የሌለው::

Send as a message
Share on my page
Share in the group