Translation is not possible.

🤜ነብያችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ። «ወንድምህን እርዳው እርሱ በዳይ ወይም ተባድይ ቢሆንም»

«ተበዳይ ከሆነ እንረዳዋለን።እንደት በዳይ ሆኖ ሳለ እርሱን እንረዳለን?»አሏቸው

ነቢም እንድህ አሉ«ሌሎችን እንዳይበድል ከልክሉት ይህም እኮ እርዳታ ነው»አሏቸው🤲🤲 6952صحيح البخاري

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group