Translation is not possible.

ማንኛውም ሰው በራሱ አጀንዳ ባተሌ (ቢዚ/መሽጉል) ካልሆነ፤ በዙሪያው እጅግ በርካታ ባተሌ ሊያደርጉት ያሰፈሰፉ ነገሮች አሉ። ስለዚህ የነብያት ራዕይና ተልዕኮ በሆኑ ታላላቅ ጉዳዮች ላይ የትኩረት አቅጣጫችንን በማድረግ ሌሎች በሚሰጡን አጀናዳ ከመጠመድ ራሳችንና ኡማውን እናድን‼

Send as a message
Share on my page
Share in the group