Translation is not possible.

የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሁለት ቃላቶች አሉ አላህ ዘንድ በጣም የተወደዱ ምላስ ለይ ደግሞ በጣም ቀላል የሆኑ ሚዛን ለይ ደግሞ በጣም ከባድ የሆኑ ንግግሮች አሉ እነዚህም ሱብሀነሏሂ ወቢሀምድሂ ሱብሀነሏሂ አል አዚም የሚባሉት ናቸው

Send as a message
Share on my page
Share in the group